በኤቲኤም ካርዶች ግብይት መፈጸም

  • Home
  • በኤቲኤም ካርዶች ግብይት መፈጸም
በኤቲኤም ካርዶች ግብይት መፈጸም

ባለፈው ዓመት በኤቲኤም 197 ቢሊዮን ብር ልውውጥ መደረጉ ተገለጸ። የባንኮችን የገንዘብ ክምችት ለማሳደግም ኤቲኤም ካርዶችን ለግብይት መጠቀምን እንደሚገባ ኢት-ስዊች እና አሪፍ ፔይ የትብብር ስምምነት ባደረጉበት ተገልጿል።

https://www.facebook.com/watch/?v=587034263378990